በህግ አምላክ ምዕራፍ 1 ክፍል 2 – BeHig Amlak Season 1 Episode 2| Ethiopian Drama @ArtsTvWorld

Subscribe: https://www.youtube.com/channel/UCSnwxtpNr-2QupM0qi11Y6Q?sub_confirmation=1
Facebook : https://www.facebook.com/ArtsTvWorld
Website : http://artstv.tv
Instagram : https://www.instagram.com/ArtsTvWorld
Twitter : https://twitter.com/ArtsTvWorld
Telegram : https://t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_4vkgrlw
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: https://www.youtube.com/channel/UCSnwxtpNr-2QupM0qi11Y6Q?sub_confirmation=1
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
#newdrama #BeHigAmlak #በህግአምላክ #ethiopiandrama
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited

Copyright ©2022 Arts Tv World

30 Replies to “በህግ አምላክ ምዕራፍ 1 ክፍል 2 – BeHig Amlak Season 1 Episode 2| Ethiopian Drama @ArtsTvWorld”

  1. ዋውውውውውውውውው ፊልም ብሎ ዝም

  2. ከእውነታ የእራቀ ድራማ ያሁን ባለስልጣ አንድ ተራ ሰው ገጭቶ ገሎ እንድህ ሊርበተበት። ክክክክክ በቀን አስር ሰው ሲገሉ አይደል የሚውሉት ሁሉም በየደረጃ። ትንሽ ችግርማ ካለ 500 ገለው ይውላሉ። አይይይ አልመሠጠኝም

  3. እእዚፊልም ላይ ብተውን ደስ ይለኛል ቀላልም ይሁን ከባድ ነገር አልፈራም

  4. ፊልሙ ላይ በእውነተኛ ታሪክ የተመሰረተ የሚል አካቱበት አበበ ባልቻ ያለበት ፊልም አሪፍ ነው በተረፈ ደቂቃውን ጨምሩበት ከምስጋና ጋር

  5. ግን እኔ ብቻ ነኝ እረኛዬን ካየሁ በኃላ ሌላው ድራማ ልቤ አልደርስ ያለኝ ምንም ባየው ልቤን ዘልቆ ሚገባ ድራማ አጣሁ

  6. ግን እኔ ብቻ ነኝ እረኛዬን ካየሁ በኃላ ሌላው ድራማ ልቤ አልደርስ ያለኝ ምንም ባየው ልቤን ዘልቆ ሚገባ ድራማ አጣሁ

  7. ድራማው ጥሩ ነዉ ግን የሀገራችን ባለስልጣኖች በሚሊዮን የሚቆጠር ህዝብ እያስጨፈጨፉ ደንታቢሶች በሞሉበት ሀገር አንድ ሠዉ በሚኪና የገደለ ባለስልጣን በጸጸት ሲሰቃይና እራሱን ከወንጀል ነጻ ለማረግ እያደረገ ያለዉን ትግል ከማየት በላይ ዉሸት የለም ምን አለበት የባለስልጣኖቻችንን ለሠው ሕይወት የማይጨነቁ መሆናቸውን ለሚያውቀው ህዝብ ብትደግሙለት መልካም ነበር አበበ ባልቻ ደሞ ተመሳሳይ ካራክተር መጫወት አይሠለችህም?? ሁልጊዜ ህገወጥ የዉጭ ንግድ ላይ አንተብቻ ነህ የምትተውነው ህገወጦች ነጋዴች የሉም አይደለም ሀገራችን የህገወጦች ንብረት ከሆነች ሠነበተች ነገርግን አበበ ባልቻ የትወና ብቃትህን አደንቃለሁ ብዙ ገጸ ባህሪ አለ ላንተ የሚሆኑ አይከብድም አንድ አይነት መጫወት!!

  8. መቼም የኢትዮጵያን ባለሥልጣናት ፣ ሃኪሞች ፣ ፖሊሶች ዳኞች በቃ ምን አለፋችሁ የኢትዮጵያን መከራ የሚያራዚሙትን በዚህ ቁልጭ አድርገው ይታያሉ ። ????????????❤????

  9. አበበ ባልቻ እቃው እንዳይገባ መከልከሉን ሲሰማ ያሳየው facial expression የሚገርም ትወና ነው ይሄን ልዩ ችሎታ ያለማድነቅ ንፉግነት ነው።

  10. ጅምሩ በጣም ግሩም ነው ነገር ግን የኢትዮጵያ ድራማ መሀል ላይ ይቋረጣል። ይህ እንደማይሆ ተስፋ አለኝ።

  11. ስልጣን ሀብት ሙስና ያጨማለቀው ውስብስብ ሀገር ።

  12. ተመስገን !! ከሰው ለሰው ፣ ልብ አንጠልጣይ እረኛዬ በመቀጠል ተከታታይ ድራማ ማየት ጀመርኩ ። የምርጦች የአንጋፋዎች ስብስብ ????????❤????????????????????????????

  13. እንዳታቋርጡት አደራ በየቀኑ ቢሆን ሳምንት ልንጠብቅ!

  14. በዚህ ጊዜ ግን አንድ ድራማ በሳምንት አንድ ቀን ብቻ ማሳየት አሰልቺ ነው የሚያደርገው ቢያንስ በትንሹ በሳምንት ሶስት ቀን መታየት ይገባው ነበር

  15. በ ሕግ አምላክ ❓️❓️አርሱ ነው ????????????አይ ኢትዮጵያ ☝️

  16. ድንቅ ነው ህግ ፍትህ የሌለበት ይመስላል ገና ከጅምሩ

  17. ኢትዮጵያ መቼ ይሆን ልጆችሽ"የሚተቃቀፉ?
    ሞት ..
    ስደት .መቼ ?ይሆን የሚቆመው"
    ሠላምሽ ናፍቆኛል ሀገሬ ????????????

  18. በሳምንት 2 ጊዜ ይሁንልን የምትሉ ላይክ አድርጉ

  19. አጀማመሩ ዋዉ ነዉ ጥልቅ ሥራ ነዉ በርቱልኚ እግዚአብሔር ሁላችሁንም ይጠብቅልኚ መልካም የሥራ ዘመን ሠላሥ ሁኑልኚ የሠላሙ ንጉሥ ሠላማችሁን ይሥጥልኚ ❤❤❤❤❤❤❤

  20. የሐገራችን ባዳዎችንና ውሼታሞችን ይገልፃል ምርጥ ድራማ ነው በርቲ❤????

Comments are closed.